ስምሽም በእግዚአብሔር ዘንድ ለዘለዓለም የጽድቅ ሰላምና እግዚአብሔርን የመፍራት ክብር ተብሎ ይጠራል።
ስምሽ ከእግዚአብሔር ዘንድለዘለዓለም “ሰላም፥ ጽድቅና እግዚአብሔርን የመፍራት ክብር” ተብሎ ይጠራል።