ለጥፋት ያይደለ ለሌላ ወገን ተሽጣችሁ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን ስላስቈጣችሁት ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር።
ለአሕዛብ ተሽጣችሁ ነበር ለጥፋት ግን አይደለም፥ ነገር ግን እግዚአብሔርን በማስቆጣታችሁ ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር።