የአምላካችን የእግዚአብሔር ምሕረት በእኛ ታውቋልና እኛ እስራኤል ብፁዓን ነን።
እስራኤል ሆይ እኛ የተባረክን ነን፤ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው ነገር ተገልጦልናልና!