እነሆ የላክሻቸው ልጆችሽ መጡ፤ በቅዱሱም ቃል ከምሥራቅና ምዕራብ ተሰበሰቡ፤ በእግዚአብሔርም ክብር ደስ ይላቸዋል።
እነሆ የላክሻቸው ልጆችሽ መጡ፤ በእግዚአብሔር ክብር እየተደሰቱ፥ በቅዱሱ ቃል ከምሥራቅና ከምዕራብ ተሰበሰቡ።”