ኢየሩሳሌም ወደ ምሥራቅ ተመልከች ከአምላክሽ ከእግዚአብሔር የመጣልሽ ደስታንም እዪ።
ኢየሩሳሌም ሆይ ወደ ምሥራቅ ተመልከቺ፥ ከእግዚአብሔር የሚመጣልሽንም ደስታ እዪ፤