ልጆችሽን የገዙ፥ ልጆችሽንም ማርከው የወሰዱ ከተሞች ይጐሰቍላሉ።
ልጆችሽ ባርያዎች የሆኑባቸው ከተሞች ይጐሰቁላሉ፤ ልጆችሽን የተቀበሉ ከተሞች ይጐሰቁላሉ።