የሰላም ልብሴን አወለቅሁ፤ የመከራዬንም ማቅ ለበስሁ፤ በዘመኔም ወደ ዘለዓለማዊው አምላክ እጮሃለሁ፤
የሰላም ልብሴን አወለቅሁ፥ ለልመናዬም ማቅን ለበስሁ፤ በዘመኔን ሁሉ ወደ ዘላለማዊው እጮሃለሁ።