የማያፍርና ቋንቋው ልዩ የሆነ ሕዝብን ከሩቅ አምጥቶባቸዋልና፤ ሽማግሌውን አላከበሩምና፥ ለሕፃናቱም አልራሩምና።
የማያፍር፥ ባዕድ ቋንቋ የሚናገር፥ ሽማግሌን የማያከብርና ለሕፃን የማይራራ ሕዝብ ከሩቅ አመጣባቸው።