ትእዛዙንም አላወቋትም፤ በእግዚአብሔርም በትእዛዙ መንገድ አልተመላለሱም፤ በምክሩም ፍለጋ ወደ ጽድቁ አልገቡም።
ትእዛዞቹን አላወቁም፤ በእግዚአብሔር ትእዛዛት መንገድ አልተከተሉም፤ በሱ ጽድቅ መሠረት የተማሩትን ተከትለው አልሄዱም።