የዘላለም ሕግ የሆነ የእግዚአብሔር የትእዛዙ መጽሐፍ ይህ ነው፤ የሚጠብቋትም ሁሉ ይኖራሉ፤ የሚተዉኣት ግን ይሞታሉ።
ይህች የእግዚአብሔር ትእዛዝ መጽሐፍና ለዘለዓለም የምትኖር ሕግ ነች። አጥብቀው የሚይዟት ሁሉ በሕይወት ይኖራሉ፥ የሚተዉአት ይሞታሉ።