“እንደማይሰሙኝም ዐወቅኋቸው፤ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ናቸውና፤ በተሰደዱበትም ሀገር ወደ ፈቃዳቸው ይመለሳሉ።
አንገተ ደንዳና ሕዝብ ሰለሆኑ እንደማይሰሙኝ ኣውቃለሁና፤ ነገር ግን በተሰደዱበትም ምድር ወደ ልባቸው ይመለሳሉ፥