Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እኔም አምላካቸው እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። ልብን፥ ለመስማትም ጆሮን እሰጣቸዋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኔም ጌታ አምላካቸው እንደሆንሁ ያውቃሉ፤ የሚታዘዝ ልብና የሚሰሙ ጆሮዎችን እሰጣቸዋለሁ፤ Ver Capítulo |