La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 1:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይኸ​ውም የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ኢኮ​ን​ያ​ን​ንና መኳ​ን​ን​ቱን፥ ምር​ኮ​ኞ​ቹ​ንና ኀያ​ላ​ኑን የሀ​ገ​ሩ​ንም ሕዝብ ይዞ ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ወደ ባቢ​ሎን ከወ​ሰ​ዳ​ቸው በኋላ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኢዮአቴም የሠራቸውም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ኢየንያንን ማርኮ እንዲሁም ሹማምንቱን፥ ምርኮኞቹን፥ ባለሥልጣኖቹንና የአገሩን ሕዝብ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ከወሰደ በኋላ ነው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 1:9
0 Referencias Cruzadas