Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ኢዮአቴም የሠራቸውም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ኢየንያንን ማርኮ እንዲሁም ሹማምንቱን፥ ምርኮኞቹን፥ ባለሥልጣኖቹንና የአገሩን ሕዝብ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ከወሰደ በኋላ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ይኸውም የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ኢኮንያንንና መኳንንቱን፥ ምርኮኞቹንና ኀያላኑን የሀገሩንም ሕዝብ ይዞ ከኢየሩሳሌም ወደ ባቢሎን ከወሰዳቸው በኋላ ነበር። Ver Capítulo |