እንዲህም አሉ፥ “እነሆ ገንዘብ ልከንላችኋል፤ በእርሱም የሚቃጠል መሥዋዕትና የኀጢአት መሥዋዕት፤ ዕጣንም ግዙበት፤ ኅብስትም አዘጋጁ፤ በአምላካችን በእግዚአብሔር መሠዊያም አቅርቡ።
እንዲህም አሉ፦ “እነሆ ገንዘብ ልከንላችኋል፤ ስለዚህ በገንዘቡ የሚቃጠል መሥዋዕትና የኃጢአት መሥዋዕት፥ ዕጣን ግዙ፥ የእህል መሥዋዕት አዘጋጁ፤ በጌታ በአምላካችን መሠዊያ ላይ አቅርቡት፤