Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዘመናቸው በምድር ላይ እንደ ሰማይ ዘመን ይሆን ዘንድ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ስለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የምድር ቀኖቻቸው እንደ ሰማይ ቀኖች ረጅም እንዲሆኑላቸው፥ ስለ ባቢሎን ንጉሥ ስለ ናቡከደነፆር ሕይወትና ስለ ልጁ ሰለ ብልጣሶር ሕይወት ጸልዩ። Ver Capítulo |