ሐዋርያት ሥራ 18:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከሸንጎውም አባረራቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ስለዚህ ከፍርድ ወንበር ፊት አስወጣቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከፍርድ ወንበርም ፊት አስወጣቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲህም ብሎ ከፍርድ ሸንጎው አስወጣቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከፍርድ ወንበርም ፊት አስወጣቸው። |
እርሱም በፍርድ ወንበር ተቀምጦ ሳለ ሚስቱ “ስለ እርሱ ዛሬ በሕልም እጅግ መከራ ተቀብያለሁና በዚያ ጻድቅ ሰው ምንም አታድርግ፤” ብላ ላከችበት።
አረማውያንም ሁሉ የምኵራቡን አለቃ ሶስቴንስን ይዘው በሸንጎ ፊት ደበደቡት፤ የእርሱም ነገር ጋልዮስን ምንም አላሳዘነውም።