የማያምኑ አይሁድ ግን ቀኑባቸው፤ ከገበያም ክፉዎች ሰዎችን አምጥተው፥ ሰዎችንም ሰብስበው ሀገሪቱን አወኳት፤ ፈለጓቸውም፤ የኢያሶንን ቤትም በረበሩ፤ ወደ ሕዝቡም ሊያወጧቸው ሽተው ነበር።
ሐዋርያት ሥራ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። |
የማያምኑ አይሁድ ግን ቀኑባቸው፤ ከገበያም ክፉዎች ሰዎችን አምጥተው፥ ሰዎችንም ሰብስበው ሀገሪቱን አወኳት፤ ፈለጓቸውም፤ የኢያሶንን ቤትም በረበሩ፤ ወደ ሕዝቡም ሊያወጧቸው ሽተው ነበር።