Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሐዋርያት ሥራ 17:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከኢ​ያ​ሶ​ንና ከጓ​ደ​ኞ​ቹም ዋስ ተቀ​ብ​ለው ለቀ​ቁ​አ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው።

Ver Capítulo Copiar




ሐዋርያት ሥራ 17:9
2 Referencias Cruzadas  

አይሁድ ግን ቀንተው የሚበጠብጡ ሥራ ፈቶችን ከየመንገዱ ሰበሰቡና አሳደሙ። በከተማው ውስጥ ብጥብጥ እንዲነሣ አደረጉ፤ ጳውሎስንና ሲላስን አውጥተው ለሕዝቡ ለመስጠትም የኢያሶንን ቤት ከበቡ።


ሕዝቡና የከተማው ባለሥልጣኖች ይህን በሰሙ ጊዜ ተሸበሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos