ሐዋርያት ሥራ 17:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። Ver Capítulo |