የጣፈጠው ውኃ መራራ ይሆናል፤ መራራውም የጣፈጠ ይሆናል፤ በልጁም አንደበት ፍሬን ያፈሩ ዘንድ እግዚአብሔር በታላቅ ሐሤትና ደስታ ደሴቶችን ይመርቃቸዋል።