Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 እርሱም ራሱ ሰው ሆኖ ወደዚህ ዓለም ይመጣል፤ እኔ ሰው ሆኖ ያየሁት፥ ከአባቱም ወደዚህ ዓለም የሚላከው፥ ሰው ሆኖም ወደዚህ ዓለም የሚመጣው፥ እርሱ አብሯቸው ይታይ ዘንድ፥ ይገለጥላቸውም ዘንድ ዐሥራ ሁለት ሐዋርያትን ለእርሱ ይመርጣል፤ ወደ ደብረ ዘይትም ይሄዳል፤ የተራበችንም ነፍስ ሁሉ ያጠግባል።” Ver Capítulo |