Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ተረፈ ባሮክ 5:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 ፍሬ እንዲያፈሩ፥ እንዲለመልሙና እንዲያድጉም ያደርጋቸዋል፤ ሥሩ ምድርን እንዳልያዘ ተክል ሥራቸው እንዳይደርቅ ለሰማያዊ አምላክ ግብርን እንስጥ፤ ቀይ መልክ ያለው ቀለምም እንደ ባዘቶ ይነጣል። Ver Capítulo |