የጻድቅም ነፍስ፥ የኃጥእም ነፍስ ብትሆን፥ ከሥጋዋ ከተለየች በኋላ ከእግዚአብሔር ብቻ በቀር ነፍስ የምትሄድበትን ጎዳና የሚያውቅ የለም።