Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በምድረ በዳ ወይም በተራራም ትዞር እንደ ሆነ የምትዞርበትን ማን ያውቃል? እንደ ወፍም ትበር እንደ ሆነ፥ በተራራውም ንቃቃት ላይ እንደሚወርድ እንደ አርሞንኤም ጠል ትሆን እንደ ሆነ፥ Ver Capítulo |