ዕራቁታቸውን እንደ ተወለዱ በእግዚአብሔር ፊት ዕራቁታቸውን ይቆማሉ፤ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ እስከዚያ ጊዜ የሠሩት ኀጢአታቸውም ይገለጣል።