በእግዚአብሔርና በመላእክቱ ፊት እንዲመሰገኑ ከኀጢአትና ከበደል ሰውነታቸውን ያድኑ ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ማመስገንን አልወደዱምና በጎ ሥራ በማጣት ይኸን ሁሉ ይሠራሉ።