እነርሱ ግን የፈጠራቸውን እግዚአብሔርን ማምለክን እንቢ አሉ፤ ለድንጋይና ለእንጨት፥ የሰው እጅም ለሠራቸው ለብርና ለወርቅ ይሰግዳሉ።