Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ያመሰግኑት ዘንድ ያለ ጥርጥርም በቀና ልቡና አምልኮቱን ያውቁ ዘንድ፥ ከፈጠራቸውና ከመገባቸው፥ ከአከበራቸውና ከአሳደጋቸው ከእግዚአብሔርም ብቻ በቀር ለሌሎች አማልክት የሚሰግዱ እንዳይሆኑ እርሱ ሰውን በመልኩና በምሳሌው ፈጥሮታልና ልብንና ኵላሊትን ይመረምራል። Ver Capítulo |