በእግዚአብሔር ፊት በቆማችሁ ጊዜ ሥራችሁ በጎ ይሆን ዘንድ ነፍሳችሁ ከሥጋችሁ ሳትለይ የፈጣሪያችሁን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠብቁ።