የእግዚአብሔርንም ትእዛዝ ለሚጠብቁ፥ ለአባቶቻቸው በአዘጋጀው ማደሪያ በሰማያት ክብርንና መወደድን ደስታንም ይሰጣቸዋል።