Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በአምልኮቱና በፍርዱ ለኖሩ፥ ሕጉን ይጠብቁ ዘንድ፥ ሥርዐቱንም ይሹ ዘንድ ለጠበቃቸውና ለመገባቸው፥ ለአሳደጋቸውና ለአከበራቸው፥ ከእርሱም ትእዛዝ ላልወጡ ክብርንና ሞገስን ይሰጣቸዋል፤ እኔም ጠላቶቻቸውን በማድከም፥ ሰውነታቸውንም በመጠበቅ እግዚአብሔር በዚህ ዓለም ለወዳጆቹ የሚያደርገውን አየሁ። Ver Capítulo |