ደመናትንም በምድር ላይ ዝናምን ያዘንሙ ዘንድ አዘዛቸው፤ ሣርንም ያበቅላል፤ በእግዚአብሔርም በአንድነት ደስ ይለን ዘንድ ለሰው ምግብ ሊሆኑ ቍጥር የሌላቸው ፍሬዎችን ያበቅላል።