Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የእግዚአብሔርን ምክሩንና ጥበቡን መመርመር የሚችል ማን ነው? እርሱ ምድርን በውኃ ላይ መሥርትዋታልና፥ ያለካስማም አጽንትዋታልና፥ በፍጹም ጥበቡም ሰማይን በነፋስ አጸናው፤ ተባዕታዊውንም ውኃ እንደ ድንኳን ዘረጋው። Ver Capítulo |