በልክ የሚበላ ግን በእግዚአብሔር መሠረት የጸና ይሆናል፤ እንደ አድማስም ድንጋይ፥ አጥርም እንዳለው ግንብ ይጸናል። “ኀጢአተኛ የሚያባርረው ሳይኖር ይሸሻል” ተብሎአልና።