Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሕይወቱም ከእግዚአብሔር ራቀ” ብሎ እንደ ተናገረ፥ ያለ ልክ የሆድ ጥጋብ እንዳለሌ ፈረስ መሆን ነውና፥ ያለ ልክ መብላትና መጠጣት፥ ማመንዘርም እንደ ምድረ በዳ እሪያ መሆን ነውና። Ver Capítulo |