ከአንተ ጋራ ያሉትንም እያሳመንህ ቃልህ እውነት እንደ ሆነ ታጸናለህ፤ እውነት ያልሆነ ነገርንም ታበዛለህ፤ እንደ ሥራህም ፍዳህን ትቀበላለህ፤ የማትሰጠውን ለባልንጀራህ እሰጥሃለሁ እያልህ ባልንጀራህን ትከዳዋለህ።