ከእርሱም በኋላ የአሮዳዊው የአጌ ልጅ ሴሜይ ነበረ። ፍልስጥኤማውያንም በቴሪያ ተሰበሰቡ። በዚያም ምስር የሞላበት የእርሻ ክፍል ነበር፤ ሕዝቡም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ።
2 ሳሙኤል 23:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አሮዳዊው ሳምናን፥ የሓተራዊው የሶሬ ልጅ አምናን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሃራራዊው የሣማ ልጅ፣ የሃራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሐራራዊው የሻማ ልጅ፥ የሐራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የአሳን ልጆች፥ ዮናታን፥ አሮዳዊው ሣማ፥ |
ከእርሱም በኋላ የአሮዳዊው የአጌ ልጅ ሴሜይ ነበረ። ፍልስጥኤማውያንም በቴሪያ ተሰበሰቡ። በዚያም ምስር የሞላበት የእርሻ ክፍል ነበር፤ ሕዝቡም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ።