Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




2 ሳሙኤል 23:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 የሐራራዊው የሻማ ልጅ፥ የሐራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 የሃራራዊው የሣማ ልጅ፣ የሃራራዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 አሮ​ዳ​ዊው ሳም​ናን፥ የሓ​ተ​ራ​ዊው የሶሬ ልጅ አም​ናን፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 የአሳን ልጆች፥ ዮናታን፥ አሮዳዊው ሣማ፥

Ver Capítulo Copiar




2 ሳሙኤል 23:33
4 Referencias Cruzadas  

የአሮዳዊው የአራር ልጅ አምናን፥ የኡር ልጅ ኤሊፋል፥


ሃሮራዊው ሳሞት፥ ፈሎናዊው ሴሌስ፥


ከእርሱም ቀጥሎ የሃራርታዊው የአጌ ልጅ ሻማ ነበር፤ ፍልስጥኤማውያንም ምስር በሞላበት ሌሒ በተባለ ስፍራ አንድ እርሻ ላይ በአንድነት ተሰብስበው ነበር። ሕዝቡም ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤


የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሊፌሌጥ፥ የጊሎናዊው የአሒጦፌል ልጅ ኤሊአም፥


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios