በፊቱም ካለው ብርሃን የተነሣ ፍም ተቃጠለ።
በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሣ፣ የመብረቅ ብልጭታ ወጣ።
በፊቱ ካለው ብርሃን የእሳት ፍም ነደደ።
በፊቱ ካለው ነጸብራቅ የተነሣ ጥቅጥቅ ያለ ደመና፥ በረዶና የሚነድ እሳት መጣ።
በፊቱም ካለው ብርሃን የተነሣ ፍም ተቃጠለ።
እግዚአብሔርም ከሰማይ አንጐደጐደ፤ ልዑልም ቃሉን ሰጠ።
ከቍጣው ጢስ ወጣ፤ ከአፉም የሚበላ እሳት ነደደ፤ ፍምም ከእርሱ ተቃጠለ።
በተራራውም ራስ ላይ በእስራኤል ልጆች ፊት የእግዚአብሔር ክብር መታየት እንደሚያቃጥል እሳት ነበረ።