መቃቢስ አይሁድን በሶርያ በሁለቱ ወንዞች መካከል አግኝቶ ከኢያቦቅ ጀምሮ እስከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ድረስ በሸለቆዎቻቸው እንደ ገደላቸው፥ ቅድስቲቱንም ከተማ እንዳጠፋት የሚናገር መጽሐፍ ይህ ነው።