Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከሰማርያ ጀምሮ እስከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ድረስ፥ እስከ አውራጃዋም ሁሉ ድረስ ሰፍረዋልና ከጥቂቶች በቀር ሳያስቀሩ በጦር ገደሉ። ኤዶማውያንና ሶርያውያን፥ አማሌቃውያንም የኢየሩሳሌምን ከተማ ካጠፋው ከሞዓብ ሰው ከመቃቢስ ጋር አንድ ሆነዋልና። Ver Capítulo |