Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 መቃቢስ አይሁድን በሶርያ በሁለቱ ወንዞች መካከል አግኝቶ ከኢያቦቅ ጀምሮ እስከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ድረስ በሸለቆዎቻቸው እንደ ገደላቸው፥ ቅድስቲቱንም ከተማ እንዳጠፋት የሚናገር መጽሐፍ ይህ ነው። Ver Capítulo |