Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ አስቴር 11:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጰጠሎሜዎስና ቀለዮጳጥራ በነገሡ በአራተኛው ዓመት፥ ካህንና ሌዊ ነኝ ያለው ዞሲጢዮስና ልጁ ጰጠሎሜዎስ በኢየሩሳሌም ከሚኖሩት አንዱ የጰጠሎሜዎስ ልጅ ሊሲማኮስ ተረጐማት ያሏትን የፉሪምን መልእክት አመጡ። Ver Capítulo |