እርሱም አባቶቹ እንደ አደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።
አባቶቹ እንዳደረጉት ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ።
ኢዮአካዝም የቀድሞ አባቶቹ እንዳደረጉት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።
አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።
አባቱ ምናሴም እንዳደረገ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ።
አባቶቹም እንዳደረጉ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ።