ኢዩም በሰማርያ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሃያ ስምንት ዓመት ነበረ።
ኢዩ በሰማርያ ተቀምጦ በእስራኤል ላይ የነገሠው ሃያ ስምንት ዓመት ነበር።
ኢዩ መኖሪያውን በሰማርያ በማድረግ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሀያ ስምንት ዓመት ነበር።
ኢዩ መኖሪያውን በሰማርያ በማድረግ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ኻያ ስምንት ዓመት ነበር።
ኢዩም በሰማርያ በእስራኤል ላይ የነገሠበት ዘመን ሃያ ስምንት ዓመት ነበረ።
ኢዩም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በሰማርያም ቀበሩት። በፋንታውም ልጁ ኢዩአካዝ ነገሠ።
የአካዝያስም እናት ጎቶልያ ልጅዋ እንደ ሞተ ባየች ጊዜ ተነሥታ የመንግሥትን ዘር ሁሉ አጠፋች።