La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ነገሥት 10:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም አለ፥ “ይህ ደብ​ዳቤ አሁን በደ​ረ​ሳ​ችሁ ጊዜ የጌ​ታ​ችሁ ልጆች ሰረ​ገ​ሎ​ቹና ፈረ​ሶ​ቹም፥ የተ​መ​ሸጉ ከተ​ሞ​ቹም፥ የጦር መሣ​ሪ​ያ​ዎ​ቹም በእ​ና​ንተ ዘንድ አሉ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“የጌታችሁ ልጆች ከእናንተ ጋራ ስለ ሆኑ፣ ሠረገሎችና ፈረሶች፣ የተመሸገች ከተማና መሣሪያም ስላላችሁ፣ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“እናንተ ለንጉሡ ተወላጆች ኃላፊዎች ናችሁ፤ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች ሁሉ በእናንተ እጅ ይገኛሉ፤ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“እናንተ ለንጉሡ ተወላጆች ኀላፊዎች ናችሁ፤ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች ሁሉ በእናንተ እጅ ይገኛሉ፤ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

“ይህ ደብዳቤ አሁን በደረሳችሁ ጊዜ የጌታችሁ ልጆች ሠረገሎችና ፈረሶችም የተመሸገችም ከተማ መሣሪያዎችም በእናንተ ዘንድ አሉና፥

Ver Capítulo



2 ነገሥት 10:2
2 Referencias Cruzadas  

ከጌ​ታ​ችሁ ልጆች ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኛ​ች​ሁ​ንና የሚ​ሻ​ላ​ች​ሁን ምረጡ፤ በአ​ባ​ቱም ዙፋን አስ​ቀ​ም​ጡት፤ ስለ ጌታ​ች​ሁም ቤት ተዋጉ።”


ወደ እስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ፦ ደብ​ዳ​ቤ​ውን አደ​ረሰ። ደብ​ዳ​ቤ​ውም እን​ዲህ ይላል፥ “ደብ​ዳ​ቤው ካንተ ዘንድ በደ​ረሰ ጊዜ ባለ​ሟ​ሌን ንዕ​ማ​ንን ወደ አንተ ልኬ​ዋ​ለ​ሁና ከለ​ምጹ ፈው​ሰው።”