ከእስራኤልም ልጆች፥ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ፥ ከመዘምራኑና ከበረኞች፥ ከቤተ መቅደስ አገልጋዮችም፥ ዐያሌዎቹ ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ።