ከካህናቱና ከሌዋውያኑ፥ ከመዘምራኑና ከበረኞቹ ግብር አትቀበሉ። ከቤተ መቅደስም አገልጋዮች፥ ተቀጥረው ቤተ መቅደስን ከሚያገለግሉ ሁሉ ምንም አትቀበሉ፥ አትግዟቸውም።