Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “አንተም ዕዝራ! እግዚአብሔር በገለጠልህ ጥበብ የአምላክን ሕግ ከሚያውቁ ወገኖች ውስጥ ሶርያንና ፊንቂስን የሚገዙ መኳንንቱንና መሳፍንቱን ሹም፤ የእግዚአብሔርን ሕግ የማያውቁትንም አስተምራቸው። Ver Capítulo |